Tafari Makonnen Technical and Vocational Training Institute

እንኳን ደህና መጡ

Tafari Makonnen Technical and Vocational Training Institute

እንኳን ደህና መጡ

Tafari Makonnen Technical and Vocational Training Institute

Welcome

Tafari Makonnen Technical and Vocational Training Institute

እንኳን ደህና መጡ

Tafari Makonnen Technical and Vocational Training Institute

እንኳን ደህና መጡ

📢 አዲስ የምዝገባ ጥሪ

📣 የክህሎት ባለቤት ለመሆን ታላቅ የምስራች!

ዘመን ተሻጋሪው ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ሰልጣኞች በሙሉ ምዝገባ ለመጀመር ዝግጅታችንን ማጠናቀቃችንን በደስታ ያበስራል። ፈጥነው በመመዝገብ የክህሎት ባለቤት ይሁኑ!

ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአጭር ጊዜ ስልጠና ምዝገባ
ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ - የክህሎትዎ መናኸሪያ!

📍 የምዝገባ ቦታ

ከ6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ከፍ ብሎ፣ ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም አጠገብ በሚገኘው በኮሌጁ ግቢ (ሬጅስትራል ጽ/ቤት)

📜 ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • ESSLCE (የ12ኛ ክፍል ውጤት) ኦሪጅናል እና ኮፒ
  • Transcript (የ9ኛ እና የ12ኛ ክፍል) ኦሪጅናል እና ኮፒ
  • የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ኦሪጅናል እና ኮፒ
  • ሁለት ጉርድ ፎቶ (3*4)
  • የባንክ ክፍያ የፈጸሙበት ህጋዊ ደረሰኝ

💰 የክፍያ ዝርዝር እና የባንክ አካውንቶች

1️⃣ ለቀን ሰልጣኞች
CBE Account: 1000010827632
ከደረጃ 1 እስከ 2 (በጠቅላላ)፦ 350 ብር ብቻ!
2️⃣ ለማታና የዊክንድ ሰልጣኞች
CBE Account: 1000010789487
ደረጃ 1 (በጠቅላላ)፦ 1,550 ብር
ደረጃ 2 (በጠቅላላ)፦ 1,700 ብር
⚠️ አስፈላጊ ማሳሰቢያ

• ክፍያ መፈጸም የሚቻለው ከተጠቀሱት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንቶች ውጪ በቴሌብርም ሆነ በሌሎች ባንኮች መክፈል አይቻልም።

• የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ የማያሟላ ሰልጣኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን። የከፈሉበትን ደረሰኝ በጥንቃቄ ይያዙ።

✨ የእኛ ኮሌጅ ልዩ የሚያደርጉት ነጥቦች

💼ተመራቃ ሰልጣኞችን 100% አስተማማኝ የሥራ እድል ማስተሳሰር (Job Integration)
📶ነፃ የ Wi-Fi አገልግሎት
🏫ምቹ የትምህርት አካባቢ እና ሰፊ ቅጽረ-ግቢ
⚽️ዘመናዊ የእግር ኳስ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳዎች
🛠በዘመናዊ ወርክሾፖች የተደገፈ የተግባር ስልጠና
📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦
Loading...

Loading brochure...

Open Calls

Upcoming Free Training Programs

Powered by FCA (Finn Church Aid)

Digital Marketing Training
May to July 9:00 AM - 5:00 PM

Free Digital Marketing and E-Commerce Training

Are you an unemployed graduate from a university, college, or TVET institution ready to kickstart your career in digital marketing? This is your opportunity.

  • 2 months hands-on training (theory and practical) + 1 month internship
  • Practical and theoretical skills in digital marketing and E-Commerce
  • For ages 18–34, unemployed graduates, refugees, and persons with disabilities
Web App Development Training
May to July 9:00 AM - 5:00 PM

Free Web App Development Training

Are you a university, college, or TVET graduate ready to launch your career? Looking to build in-demand digital skills? This FREE training program is designed for you.

  • Theoretical and hands-on training in web App Development
  • Software, technical skills development, Mentorship, and Networking
  • For ages 18–34, unemployed graduates, refugees, and persons with disabilities

⚠️ Limited spots available. Deadline: April 30, 2026. Apply now to secure your place!

Gallery

Tafari Makonnen Polytechnic College Collection of students' work

Show More

News and Events

Tafari Makonnen Polytechnic College በተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተከናወኑ ዜና እና ክስተቶች

Show More

ተፈሪ መኮንን ትቤት እነማንን አፈራ?

Tafari Makonnen Polytechnic College Remembering Tafari Makonnen School

Show More

Loading...

Loading...

Become an Instructor()

አሰልጣኝ ይሁኑ ! የሚወዱትን ያስተምሩ

Teach what you love.

Start Teaching

Support your school.

Your sustained membership and support is the reason TMS Students and Families are getting the help they need to raise responsible and bright scholars!

Support Us