ቀድሞ ተፈሪ መኮንን ት/ቤት የአሁኑ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ1917ዓ.ም ጀምሮ ለ98 ዓመታት ያካበታቸውን
ልምዶች ሰንቆ አሁን ደግሞ ለ2017ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት በ11 የሙያ መስኮች ስልጠና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
Your sustained membership and support is the reason TMS Students and Families are getting the help they need to raise responsible and bright scholars!
Support Us